ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ ተጫዋቹን ለመሸጥ ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ ተጫዋቹን ለመሸጥ ተስማማ !
ቼልሲ ተጫዋቹን ለመሸጥ ተስማማ !

የለንደኑ ክለብ ቼልሲ የፊት መስመር አጥቂውን ኒኮላስ ጃክሰን ለአስቶን ቪላ ለመሸጥ መስማማታቸውን ዘ አትሌቲክስ ዘግቧል።

አስቶን ቪላ 65 ሚልዮን ዩሮ በሆነ የዝውውር ሂሳብ ኒኮላስ ጃክሰን ለማስፈረም ከስምምነት መድረስ ችለዋል።

የ 25ዓመቱ የፊት መስመር አጥቂ ኒኮላስ ጃክሰን በአሰልጣኝ ኡና ኤምሬ ከሚወደዱ ተጫዋቾች መካከል ቀዳሚው ነው።

ኒኮላስ ጃክሰን ከዚህ ቀደም ከአሰልጣኝ ኡና ኤምሬ ጋር በቪያሪያል ቤት አብረው መስራት ችለው ነበር።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች