ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኒውካስል ኒኮ ጎንዛሌዝን ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኒውካስል ኒኮ ጎንዛሌዝን ለማስፈረም ተስማማ !
ኒውካስል ኒኮ ጎንዛሌዝን ለማስፈረም ተስማማ ! ኒውካስል ዩናይትድ የማንችስተር ሲቲውን አማካይ ኒኮ ጎንዛሌዝ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ኒውካስል ተጫዋቹን 48 ሚልዮን ፓውንድ እና ተጨማሪ 4 ሚልዮን ፓውንድ ለማስፈረም ተስማምተዋል። የ 24ዓመቱ ኒኮ ጎንዛሌዝ ወደ ኒውካስል በማምራት የህክምና ምርመራውን እንዲያደርግ ፍቃድ ተሰጥቶታል። ኒውካስል ዩናይትድ ብሩኖ ጉማሬሽ እና ሳንድሮ ቶናሊን…

ተዛማጅ ታሪኮች