ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ ተጫዋቹን ሊሸጥ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ ተጫዋቹን ሊሸጥ ነው !
ቼልሲ ተጫዋቹን ሊሸጥ ነው ! የለንደኑ ክለብ ቼልሲ የመሀል ተከላካዩ ትሬቮህ ቻሎባህን ለሴርያው ክለብ ኮሞ ለመሸጥ ተስማምቷል። ኮሞ የ 27ዓመቱን ተከላካይ ትሬቮህ ቻሎባህ በ 3️⃣6️⃣ ሚልዮን ዩሮ ለመግዛት ከስምምነት ደርሰዋል። የቼልሲ አካዳሚ ምሩቁ ቻሎባህ ባለፈው አመት በ 31 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቋሚነት ተሰልፏል። ቼልሲ ማክሰንስ ላክዋን ከክሪስታል ፓላስ በማስፈረም የኋላ መስመራቸውን…

ተዛማጅ ታሪኮች