ቼልሲ ከሁለት ተጨዋቾቹ ጋር ሊለያይ ነው !

ቼልሲ ከሁለት ተጨዋቾቹ ጋር ሊለያይ ነው !
የፈረንሳዩ ክለብ ስትራስቡርግ ከቼልሲ ሁለት ተጨዋቾች ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
ስትራስቡርግ ዳሪዮ ኢሱጎን በውሰት እና ዴቪድ ዋሽንግተንን በቋሚነት እንደሚያስፈርሙ ተገልጿል
ዳሪዮ ኢሱጎ ባለፈው አመት ቼልሲን ከተቀላቀለ ወዲህ ለክለቡ ስምንት ጨዋታዎች ነው ያደረገው።
የ 21ዓመቱ ዴቪድ ዋሽንግተን በበኩሉ በ 2023 ቼልሲን ተቀላቅሎ ለዋናው ቡድን ሶስት ጨዋታ ነው ማድረግ የቻለው።
ቼልሲ ኢንዞ ፈርናንዴዝን ለመሸጥ ቢስማማም አሁንም ተጨዋቾች እየለቀቀ እንደሚገኝ ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe