ቼልሲ ከማን ጋር ለመለያየት አቅዷል ?

ቼልሲ ከማን ጋር ለመለያየት አቅዷል ? በአዲሱ አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የሚመራው የለንደኑ ክለብ ቼልሲ በቀጣይ ቀናት ከተጫዋቾቹ ጋር እንደሚለያይ ይጠበቃል። ቼልሲ አሊሀንድሮ ጋርናቾን ለመሸጥ 50 ሚልዮን ዩሮ መጠየቃቸው ሲገለፅ በሁለት ሳምንታት ውስጥ ወደ አዲስ ክለብ ያመራል የሚል እምነት ክለቡ አለው። ለክለቡ ቅርብ የሆነ ምንጮች እንዳስነበቡት :- - ከ ፕርሚየር ሊግ - ከ አውሮፓ ሊጎች…


