ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ የመጀመሪያ ጨዋታውን አሸንፏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ የመጀመሪያ ጨዋታውን አሸንፏል !
ቼልሲ የመጀመሪያ ጨዋታውን አሸንፏል !

ቼልሲ በአሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ መሪነት የመጀመሪያ የቅድመ ውድድር የወዳጅነት ጨዋታውን አድርጓል።

ሰማያዊዎቹ ከአውስትራሊያው ክለብ ዌስተርን ሲድኒ ጋር ተጫውተው 6ለ4 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።

ብራዚላዊው አጥቂ ጇ ፔድሮ በጨዋታው ሀትሪክ መስራት ችሏል።

ቀሪዎቹን የቼልሲ ጎሎች ኢሱጎ ፣ ጊቴንስ እና ሳትፔቭ አስቆጥረዋል።

ቼልሲ ቀጣይ የወዳጅነት ጨዋታውን ቅዳሜ ከቶተንሀም ጋር የሚያደርግ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች