ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ የወዳጅነት ጨዋታውን አሸንፏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ የወዳጅነት ጨዋታውን አሸንፏል !
ቼልሲ የወዳጅነት ጨዋታውን አሸንፏል !

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከሪያል ሶሴዳድ ጋር ያደረገውን የወዳጅነት ጨዋታ 3ለ1 አሸንፏል።

በጨዋታው ጇ ፔድሮ ሁለት ጎል ሲያስቆጥር ቀሪውን አዲሱ ፈራሚ ሞርጋን ሮጀርስ ከመረብ አሳርፏል።

ብራዚላዊው አጥቂ ጇ ፔድሮ በ 7️⃣ የቅድመ ውድድር ጨዋታዎች 8️⃣ ጎሎችን አስቆጥሯል።

ሰማያዊዎቹ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል።

ቼልሲ ቀጣይ ሳምንት ሰኞ ከፉልሀም ጋር የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታውን ያደርጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች