ኤሲ ሚላን ዩናይትድን አሸንፏል !

ኤሲ ሚላን ዩናይትድን አሸንፏል !
ማንችስተር ዩናይትድ ከኤሲ ሚላን ጋር ያደረገውን የወዳጅነት ጨዋታ 4ለ2 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
ለኤሲ ሚላን የድል ግቦችን ቹኩዌዜ ፤ ሲሴ ፣ ጎንሳሎ ራሞስ እና ሉፍተስ ቼክ ከመረብ አሳርፈዋል።
የማንችስተር ዩናይትድን ጎሎች ሀሪ ማጓየር እና ዶርጉ አስቆጥረዋል።
በጨዋታው ማርከስ ራሽፎርድ ዳግም ለማንችስተር ዩናይትድ ተሰልፎ መጫወት ችሏል።
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ኤሲ ሚላንን እየመሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ማንችስተር ዩናይትድን ገጥመዋል።
ቀያዮቹ ሰይጣኖች ካደረጓቸው ስድስት የወዳጅነት ጨዋታዎች በሁለቱ አሸንፈው ፣ በሁለቱ ተሸንፈው በቀሪዎቹ አቻ ወጥተዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ የፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውን ቅዳሜ ምሳ ሰዓት ከሀል ሲቲ ጋር ያደርጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe