ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆነ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆነ !
ቼልሲ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆነ !

አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶን በሀላፊነት የሾሙት ቼልሲ ለ ግራኒት ዣካ ያቀረቡት ጥያቄ በሰንደርላንድ ውድቅ መደረጉ ተዘግቧል።

ሰንደርላንዶች ጥያቄውን ውድቅ ከማድረግ ባለፈ ወሳኝ ተጫዋቻቸውን የመሸጥ ፍላጎት እንደሌላቸው ተገልጿል።

ዣቢ አሎንሶ ከዚህ ቀደም በባየር ሌቨርኩሰን ቤት ያሰለጠኑትን ዣካን ለማስፈረም 8 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ አቅርበው ነበር።

የሰንደርላንድ ክለብ ቼልሲ ያቀረበው የዝውውር ጥያቄ የተጫዋቹን እና የክለቡን “ ክብር የሚነካ ነው “ ብለው ያምናሉ።

➡️ መረጃው የተገኘው ከ ዘ አትሌቲክ ነው።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች