“ እኛ ብቻ ገንዘብ አላወጣንም ” ኢንዞ ማሬስካ

“ እኛ ብቻ ገንዘብ አላወጣንም ” ኢንዞ ማሬስካ
የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ሌሎች ክለቦችም ከፍተኛ ገንዘብ አውጥተዋል ሲሉ ተናግረዋል።
ከመቶ ሚልዮን በላይ ዋጋ ያላቸው ሶስት አማካዮች ስለመያዛቸው የተጠየቁት ማሬስካ “ ነገርግን እኛ ብቻ አላደረግንም " ብለዋል።
ክለቡ ከሽያጭ ብዙ ገንዘብ አግኝቷል ያሉት ማሬስካ “ የተጣራ 150 ሚልዮን አለን እና ገንዘብ ማውጣት ማቆም አለብን ?“ ሲሉ ጠይቀዋል።
ስለ ቡኣዲ ያነሱት አሰልጣኙ “ እሱ ሜዳ ውስጥ መደናገጥ የሚባል ነገር አያውቅም ያሳየው አቋም የማይታመን ነው “ ሲሉ ገልጸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe