ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ምርጥ ጨዋታ ነበር ” ጆዜ ሞሪንሆ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ምርጥ ጨዋታ ነበር ” ጆዜ ሞሪንሆ
“ ምርጥ ጨዋታ ነበር ” ጆዜ ሞሪንሆ

የሪያል ማድሪዱ ዋና አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ቲቧ ኩርቱዋን የአለም ምርጡ ግብ ጠባቂ ሲሉ አወድሰዋል።

ስለ ጨዋታው የተጠየቁት ጆዜ ሞሪንሆ “ እኛ ብቻ ሳንሆን ኢንተር ሚላንም ጨዋታውን አልተቆጣጠረም “ ብለዋል።

ኩርቱዋ ብዙ ኳሶችን አድኗል ያሉት ሞሪንሆ “ ነገርግን በመልሶ ማጥቃት በርካታ ጎል ስተናል ፤ ሆኖም ምርጥ ጨዋታ ነበር ” ሲሉ ገልጸዋል።

“ በእብደት የተሞላ ጨዋታ ነበር በቀላሉ 7-6 ሊልቅ ይችል ነበር “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

“ ምባፔ አስደናቂ ተጨዋች ነው ካሰለጠንኳቸው ታላቅ ተጨዋቾች ጎን አስቀምጠዋለሁ ” ጆዜ ሞሪንሆ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች