ሪያል ማድሪድ እና ማንችስተር ሲቲ አሸነፉ !

ሪያል ማድሪድ እና ማንችስተር ሲቲ አሸነፉ !
በ ሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ኢንተር ሚላንን 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
ሪያል ማድሪድን አሸናፊ ያደረጉ ጎሎች ኪሊያን ምባፔ እና ቫልቬርዴ ሲያስቆጥሩ ለኢንተር ሚላን አጉስቶ ከመረብ አሳርፏል።
ማንችስተር ሲቲ በበኩሉ በኤርሊንግ ሀላንድ 2x ጎሎች ፖርቶን 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
በሌሎች ጨዋታዎች :-
- ቦርስያ ዶርትመንድ ቪያሪያልን 3ለ2 ሲያሸንፍ
- ሪያል ቤቲስ ሊልን 3ለ2 በሆነ ውጤት መርታት ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe