ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆኗል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆኗል !
ቼልሲ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆኗል !

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የሞናኮውን አማካይ ላሚን ካማራ ለማስፈረም ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆኗል።

ሰማያዊዎቹ ተጫዋቹን ለማስፈረም 45 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ አቅርበው እንደነበር ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

ሁለቱ ክለቦች አሁን ላይ የዝውውር መስኮቱ በመዘጋቱ በፊት ከስምምነት ለመድረስ እየሰሩ ይገኛሉ።

ቼልሲ በተጨማሪም የሮማውን አማካይ ማኑ ኮኔ ቢመለከትም ሮማ የመሸጥ ፍላጎት እንደሌለው ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች