ቼልሲ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ !

ቼልሲ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ !
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አርጀንቲናዊውን ግብ ጠባቂ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ለማስፈረም ተስማምቷል።
ቼልሲ ግብ ጠባቂውን በ 7.5 ሚልዮን ፓውንድ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል።
የ 33ዓመቱ ግብ ጠባቂ ማርቲኔዝ በቼልሲ ቤት ለአንድ አመት የመቆየት አማራጭ ያካተተ የሁለት አመት ውል ይፈርማል።
ቼልሲ ሮበርት ሳንቼዝ በመጀመሪያው የሊግ ጨዋታ የሰራውን ስህተት ተከትሎ አዲስ ግብ ጠባቂ ለመመልከት ማሰቡ ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe