ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኒኮ ጎንዛሌዝ ወደ ኒውካስል ዩናይትድ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኒኮ ጎንዛሌዝ ወደ ኒውካስል ዩናይትድ ?
ኒኮ ጎንዛሌዝ ወደ ኒውካስል ዩናይትድ ?

ኒውካስል ዩናይትድ የማንችስተር ሲቲውን አማካይ ኒኮ ጎንዛሌዝ ለማስፈረም ንግግር መጀመሩ ተገልጿል።

ብሩኖ ጉማሬሽ እና ሳንድሮ ቶናሊን ያጣው ኒውካስል ዩናይትድ የመሐል ሜዳውን ለማጠናከር እየሰራ ይገኛል።

ኒውካስል ዩናይትድ በአሁኑ ሰዓት የአማካይ ቦታውን በኒኮ ጎንዛሌዝ ለማጠናከር እየሰራ ይገኛል።

ኒኮ ጎንዛሌዝ ባለፈው የውድድር ዘመን ለማንችስተር ሲቲ 41 ጨዋታዎች አድርጓል።

ይሁን ኤንጂ ከጥር ወር ወዲህ በቋሚነት ተሰልፎ መጫወት የቻለው በሁለት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ነበር።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች