ኒውካስል ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ኒውካስል ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
ኒውካስል ዩናይትድ ስዊዘርላንዳዊውን አማካይ ጆሀን ማንዛምቢ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
ኒውካስል ተጫዋቹን በ 5️⃣0️⃣ ሚልዮን ፓውንድ ለማስፈረም ከፍሬቡርግ ጋር መስማማታቸው ተገልጿል።
የ 20ዓመቱ አማካይ ጆሀን ማንዛምቢ በዚህ የአለም ዋንጫ ውድድር ጥሩ ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል።
ተጨዋቹ በአራት የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች 3️⃣ ጎሎች አስቆጥሮ 2️⃣ ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል።
ኒውካስል ዩናይትድ ሳንድሮ ቶናሊን ለቶተንሀም በ 100 ሚልዮን ፓውንድ መሸጣቸው ይታወሳል።
በተጨማሪም ሌላኛው አማካይ ብሩኖ ጉማሬሽ በአርሰናል እየተፈለገ ይገኛል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe