“ ኔዘርላንድን አልደግፍም የሞሮኮ ደጋፊ ነኝ “

“ ኔዘርላንድን አልደግፍም የሞሮኮ ደጋፊ ነኝ “
የቀድሞ የኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ኢብርሀሚም አፌላይ በምሽቱ ጨዋታ ሞሮኮን እንደሚደግፍ አሳውቋል።
“ ኔዘርላንድን አልደግፍም “ ሲል የተደመጠው አፌላይ “ በምሽቱ ጨዋታ ልቤ ከሞሮኳዊያን ጋር ነው ፣ ምክንያቱም ቤተሰቦቼ ከሞሮኮ ናቸው “ ብሏል።
ለኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን ተጫውቶ ያሳለፈው አፌላይ “ ለብሔራዊ ቡድን የተጫዋትኩት ጥሩ ልጅ ስለነበርኩኝ አይደለም ፣ በግል ብቃቴ እንጂ “ ሲል ይደመጣል።
በኔዘርላንድ ዩትሬክት ከተማ የተወለደው አፌላይ ለኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን 5️⃣1️⃣ ጨዋታዎች ተሰልፎ ሲጫወት በአሁን ሰዓት በሀገሪቱ የቴሌቪዥን ጣቢያ በተንታኝነት እየሰራ ይገኛል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe