ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኔይማር የክለቡን እዳ ከፍሏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኔይማር የክለቡን እዳ ከፍሏል !
ኔይማር የክለቡን እዳ ከፍሏል !

ብራዚላዊው ተጨዋች ኔይማር የክለቡ ሳንቶስን የተጨዋቾች የዝውውር እገዳ ማስነሳቱ ተገልጿል።

ሳንቶስ በሶስት የዝውውር መስኮቶች ተጨዋች እንዳያስፈርም በፊፋ እገዳ ተጥሎበት ነበር።

ይሁን እንጂ ኔይማር በራሱ ተቋም በኩል የሳንቶስን 2 ሚልዮን ዩሮ እዳ በመክፈል እገዳውን ማስነሳቱ ተነግሯል።

የዝውውር እገዳው መነሳት በኋላ ኔይማር አርተር እና ኩቲንሆን በማሳመን ለሳንቶስ ማስፈረሙ ተዘግቧል።

ኔይማር ይህንን እርምጃ የወሰደው ክለቡን ለኮፓ ሱዳሜሪካና ፍፃሜ ለማብቃት በማለም መሆኑ ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች