ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኖቲንግሃም ሊያም ዴላፕን ሊያስፈርም ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኖቲንግሃም ሊያም ዴላፕን ሊያስፈርም ነው !
ኖቲንግሃም ሊያም ዴላፕን ሊያስፈርም ነው !

ኖቲንግሃም ፎረስት ሊያም ዴላፕን ለማስፈረም ከቼልሲ ጋር እያደረጉት የሚገኘው ድርድር በጥሩ ደረጃ ላይ መሆኑ ተነግሯል።

ሊያም ዴላፕ ለሳምንታት የኖቲንግሃም ፎረስት ቀዳሚ የአጥቂ ኢላማ እንደነበር ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።

የ 23ዓመቱ አጥቂ ሊያም ዴላፕ አሁን ላይ መዳረሻው ኖቲንግሃም ፎረስት ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

ከቼልሲ ስብስብ ተገሎ ልምምድ እየሰራ የሚገኘው ተጨዋቹ ትላንት በሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታ ሳይተፍ ቀርቷል።

ሰማያዊዎቹ ተጨዋቹ እንዲለቅ የሚፈልጉ ሲሆን 50 ሚልዮን ፓውንድ ዋጋ አውጥተውለታል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች