“ አሁንም በሜዳችን መጫወት እመርጣለሁ ” አንዶኒ ኢራኦላ

“ አሁንም በሜዳችን መጫወት እመርጣለሁ ” አንዶኒ ኢራኦላ
የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ከፉልሃም ጋር ያለ ጎል አቻ ከተለያዩበት ጨዋታ በኋላ አስተያየታቸውን አጋርተዋል።
“ ጎል ሳናስተናግድ መውጣቱ ጥሩ ቢሆንም፣ በተለይም የማሸነፊያ ጎል ለመፍጠር በቂ ጥረት አላደረግንም ” ሲሉ ኢራኦላ ተናግረዋል።
ስለ ባርኮላ ሲጠየቁም “ ባርኮላ አካላዊ ብቃቱን እና የጨዋታ ቅርጹን እያደሰ የሚገኝ ተጫዋች ነው። " ሲሉ ገልጸዋል።
ኢራዮላ ከቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ መልስ በተጫዋቾች ድካም ምክንያት የአካላዊ ብቃት ያማከለ ቅያሬዎች እንደተደረጉም ተናግረዋል።
ሊቨርፑል በ 2026 በሊጉ በሜዳው 4 ድሎች ብቻ እንዳሉት ጋዜጠኞች አንስተውላቸዋል።
አሰልጣኙም “ አሁንም በሜዳችን መጫወት እመርጣለሁ። ሌሎች ችግሮች ካሉ እንመለከታለን ” በማለት መልሰዋል።
አንዶኒ ኢራዮላ ባለፉት 22 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሽንፈት ያላስተናገዱበትን ጉዞ አስቀጥለዋል።
ሊቨርፑል የፊታችን ማክሰኞ በካራባኦ ካፕ ከቶተንሃም ጋር ጨዋታውን ያደርጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe