“ አሁን ብራዚልን ለማሸነፍ እድሉን አግኝተናል ”

“ አሁን ብራዚልን ለማሸነፍ እድሉን አግኝተናል ”
የጃፓን ብሔራዊ ቡድን አማካይ ዳይቺ ካማዳ ብራዚልን ለማሸነፍ እድሉን አግኝተናል ሲል ገልጿል።
“ በጃፓን እንደ ዚኮ ያሉ አሰልጣኞች ነበሩን በሀገራችን ሊግ በርካታ ብራዚላዊያንም ይጫወታሉ እርስ በርስ እንማማራለን “ ሲል ዳይቺ ካማዳ ተናግሯል።
አክሎም “ ለእነሱ ትልቅ አክብሮት እና ምስጋና አለን ነገርግን አሁን እነሱን ለማሸነፍ እድሉን አግኝተናል “ ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe