“ አለም ዋንጫው ከሌሎች አምስት እጥፍ ስኬታማ ነበር ” ዶናልድ ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአለም ዋንጫው የምንግዜም ምርጡ ሆኖ መጠናቀቁን ገልጸዋል።
“ አለም ዋንጫው ከዚህ በፊት ከተዘጋጁት አለም ዋንጫዎች አምስት እጥፍ ስኬታማ ነበር ” ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ተናግረዋል።
" እንደተነገረኝ ከሆነ ከዛም ይበልጣል " የሚሉት ዶናልድ ትራምፕ “ በሀገራችን በጣም ኮርተናል ” ብለዋል።
አክለውም “ ሁሉም ሰው የሰራው ድንቅ ነው በስራችሁ ኮርተናል ይሄ ከአለም ምርጥ ዝግጅቶች አንዱ ነበር "ሲሉ ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe