ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ አላማችን አምስቱንም ዋንጫ ማሸነፍ ነው ” ጋብሬል

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ አላማችን አምስቱንም ዋንጫ ማሸነፍ ነው ” ጋብሬል
“ አላማችን አምስቱንም ዋንጫ ማሸነፍ ነው ” ጋብሬል

የመድፈኞቹ ተከላካይ ጋብሬል ማግሀሌስ ቡድናቸው በቀጣዩ የውድድር አመት ትልቅ እቅድ መያዙን ገልጿል።

ስለ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ሽንፈት የተጠየቀው ጋብሬል “ ያ ንዴት በዚህ አመት እንደ ተጨማሪ መነሳሻ ያገለግለናል ” ብሏል።

“ እያንዳንዱን ውድድር ማሸነፍ እንፈልጋለን ነገርግን ስለሚጠብቀን ጉዞም እንረዳለን “ ሲል ጋብሬል ተናግሯል።

“ ቡድናችን ያለበትን የጥራት ደረጃ እናውቃለን ” የሚለው ጋብሬል “ አላማችን ሁሉንም የምናሳተፍበትን አምስት ውድድር ማሸነፍ ነው ” ብሏል።

አርሰናል የፕሪሚየር ሊግ እና ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ማሸነፍ በሚያስችለው ደረጃ ላይ መሆኑን ጋብሬል ተናግሯል።

“ ጥሩ ደረጃ ላይ ነን ነገርግን ጠንክረን መስራት አለብን ሊጉን እና ሻምፒየንስ ሊጉን ማሸነፍ ፈታኝ እንደሆነ እናውቃለን ነገርግን ባለን አቅም እንተማመናለን “ ጋብሬል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች