ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አሌክስ ስኮት ከባድ ጉዳት ገጠመው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አሌክስ ስኮት ከባድ ጉዳት ገጠመው !
አሌክስ ስኮት ከባድ ጉዳት ገጠመው !

እንግሊዛዊ አማካይ አሌክስ ስኮት በጉዳት ምክንያት የብሔራዊ ቡድኑን ስብስብ መልቀቁ ተገልጿል።

ተጨዋቹ ለእንግሊዝ የመጀመሪያ ጨዋታውን በቋሚነት አድርጎ ጥሩ እንቅስቃሴ አድርጎ ነበር።

የ 23ዓመቱ አሌክስ ስኮት አሁን ላይ በጉዳት ስብስቡን ለቆ ወደ ክለቡ በርንማውዝ መመለሱ ተነግሯል።

አሌክስ ስኮት በጉዳቱ ምክንያት ለሁለት ወራት ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች