ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ አልቫሬዝ ባርሴሎና እንደማይሄድ ቃሌን እሰጣለሁ ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ አልቫሬዝ ባርሴሎና እንደማይሄድ ቃሌን እሰጣለሁ ”
“ አልቫሬዝ ባርሴሎና እንደማይሄድ ቃሌን እሰጣለሁ ”

የአትሌቲኮ ማድሪዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሚጌል አንሄል ሂል በሻምፒየንስ ሊግ ድልድል ላይ ተገኝተዋል።

ሀላፊው በሰጡት ቃል “ ጁሊያን አልቫሬዝ ወደ ባርሴሎና አይሄድም ይሄ ቃሌ ነው " ሲሉ ተናግረዋል።

አክለውም “ የእኔ ፍላጎት እንዲቆይ ነው መልቀቅ የሚፈልግ ከሆነ ግን ተተኪ መፈለግ አለብን "ብለዋል።

“ ነገርግን ወደ ባርሴሎና አይሄድም በጭራሽ “ ሲል የክለቡን ውሳኔ አረጋግጠዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች