አል ሂላል ሪቻርድ ሂውዝን መውሰድ ይፈልጋል !

አል ሂላል ሪቻርድ ሂውዝን መውሰድ ይፈልጋል ! የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል የሊቨርፑልን ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሪቻርድ ሂውዝ መመልከታቸው ተገልጿል። አል ሂላል ሪቻርድ ሂውዝን በስፖርቲንግ ዳይሬክተርነት ለመሾም የመጀመሪያ ኢላማ ማድረጋቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ከሁለት አመታት በፊት ወደ ሊቨርፑል የተመለሰው ሪቻርድ ሂውዝ በክለቡ እስከ 2026/27 የሚያቆይ ውል አለው። አል ሂላሎች…


