አል ነስር ጣፋጭ ድል አሳክቷል !

አል ነስር ጣፋጭ ድል አሳክቷል !
በሳውዲ አረቢያ ሊግ ሶስተኛ ሳምንት አል ነስር ከመመራት በመነሳት አል ኢቲፋቅን 3ለ2 ማሸነፍ ችሏል።
የአል ነስርን የድል ግብ ሳዲዮ ማኔ 2x እና አል አሚር አስቆጥረዋል።
አል ኢቲፋቅ ጨዋታውን እስከ 74ኛው ደቂቃ በዱዳ እና ሜድራን ጎሎች 2ለ0 ሲመራ ነበር።
አል ነስር በመጀመሪያው አጋማሽ 13ኛው ደቂቃ ግብ ጠባቂያቸው ቤንቶ ክሬፕስኪን በቀይ ካርድ አጥተዋል።
የአል ነስር አምበል ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእረፍት ሰዓት ተቀይሮ ወጥቷል።
አል ነስር የመጀመሪያ ሶስት የሊግ ጨዋታዎችን በማሸነፍ በዘጠኝ ነጥብ ሊጉን ይመራል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe