ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አርሰናል ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አርሰናል ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
አርሰናል ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ክሪስቶስ ቶሊስን ለማስፈረም ከክለብ ብሩጅ ጋር ከስምምነት ደርሷል።

አርሰናል የግራ ክንፍ ተጫዋቹን በ 4️⃣0️⃣ ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል።

ግሪካዊው ተጨዋች ክሪስቶስ ቶሊስ አርሰናልን ለመቀላቀል ቅድሚያ መስጠቱን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

ይህ ስምምነት አርሰናል ሞርጋን ሮጀርስን ከአስቶን ቪላ ለማስፈረም ከሚያደርገው ጥረት የተለየ መሆኑ ተነግሯል።

ክሪስቶስ ቶሊስ ወደ ቱርክ ያመራውን ሊያንድሮ ትሮሳርድ ቦታ እንደሚተካ ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች