ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አርሰናል ከተጨዋቹ ጋር ተለያየ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አርሰናል ከተጨዋቹ ጋር ተለያየ !
አርሰናል ከተጨዋቹ ጋር ተለያየ !

አርሰናል ከክንፍ ተጨዋቹ ሪስ ኔልሰን ጋር በጋር ስምምነት ለመለያየት መወሰናቸው ተገልጿል።

ሪስ ኔልሰን ውሉን ማቋረጡን ተከትሎ ያለ ኮንትራት የሚገኝ ሲሆን በቀጣይ በነፃ ሌላ ክለብ መቀላቀል ይችላል።

አሁን ላይ ሬስ ኔልሰን ከእንግሊዝ ክለቦች ዘንድ ፍላጎት እየሳበ እንደሚገኝ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

በቅርቡ በተጨዋቹ ዝውውር ዙሪያ አርሰናል ከዌስትሀም ዩናይትድ ጋር ንግግር ጀምረው ነበር።

አርሰናል ተጫዋቹን ያለ ገንዘብ ክፍያ ቢያሳጣውም የቀሪ አንድ አመት የደሞዝ ክፍያውን ለማትረፍ ከውሳኔ ደርሷል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች