ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አርሰናል የዋንጫ 🏆 አሸናፊ ሆኗል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አርሰናል የዋንጫ 🏆 አሸናፊ ሆኗል !
አርሰናል የዋንጫ 🏆 አሸናፊ ሆኗል !

በኮሚኒቲ ሺልድ ዋንጫ ጨዋታ አርሰናል ማንችስተር ሲቲን 3ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

ካይ ሀቨርትዝ ፣ ማርቲን ኦዴጋርድ እና ሪካርዶ ካላፊዮሪ መድፈኞቹን ለድል ያበቁ ጎሎች አስቆጥረዋል።

ለአርሰናል የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ክሪስቶስ ቶሊስ 2️⃣ ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል።

ማርቲን ኦዴጋርድ የጨዋታው ኮከብ በመባል መመረጥ ችሏል።

አርሰናል አጠቃላይ 1️⃣8️⃣ኛ የእንግሊዝ ኮሚኒቲ ሺልድ ዋንጫውን ማሸነፍ ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች