“ አመቱን በድል መጀመር ፈልገን ነበር ” ኦዴጋርድ

“ አመቱን በድል መጀመር ፈልገን ነበር ” ኦዴጋርድ
“ ያለንበትን ደረጃ አሳይተናል ”
የጨዋታው ኮከብ በመባል የተመረጠው ማርቲን ኦዴጋርድ የቡድኑን አዲስ ፈራሚዎች አድንቋል።
“ ጉማሬሽ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ልዩ ነው ዞሊስም ምርጥ ነበር ” ሲል ኦዴጋርድ ተናግሯል።
አክሎም “ ይሄን ነበር የፈለግነው አመቱን በድል መጀመር ፈልገን ነበር " ሲል ተናግሯል።
“ ከድሉም ጎን ዛሬ ምርጥ ጨዋታ አድርገናል በዚሁ አቋም መቀጠል አለብን “ ሲል ኦዴጋርድ አሳስቧል።
“ ያለንበትን ደረጃ አሳይተናል ዝግጁ እንደሆንን አሳይተናል በድጋሜ መጀመር እንፈልጋለን " ኦዴጋርድ
@tikvahethsport @kidusyoftahe