አርኖልድ ምን ያስመለክት ይሆን ?

አርኖልድ ምን ያስመለክት ይሆን ?
አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ በምሽቱ የኢንተር ሚላን ጨዋታ ለአሌክሳንደር አርኖልድ የተለየ ሚና ሰጥተዋል።
አሌክሳንደር አርኖልድ በጨዋታው በአማካይ ቦታ ተሰልፎ ግልጋሎት የሚሰጥ ይሆናል።
ጆዜ ሞሪንሆ ከዚህ በፊት አርኖልድን በአማካይ ቦታ የመጠቀም ፍላጎት እንደነበራቸው ሲነገር ነበር
ጆዜ ሞሪንሆ ከጨዋታው በፊት “ ጥሩ ተጫውቼ ከምሸነፍ ጥሩ ሳልጫወት ማሸነፍ እመርጣለሁ ” ሲሉ አሳስበዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe