አርዳ ጉለር ኮንትራቱን ሊያራዝም ነው !

አርዳ ጉለር ኮንትራቱን ሊያራዝም ነው !
ቱርካዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች አርዳ ጉለር በሪያል ማድሪድ ያለውን ኮንትራት ለማራዘም ተቃርቧል።
የ 21ዓመቱ የመሐል ሜዳ ተጨዋች አርዳ ጉለር በሪያል ማድሪድ ያለው ኮንትራት በ 2029 ያበቃ ነበር።
አሁን ላይ ሪያል ማድሪድ የአርዳ ጉለርን ኮንትራት እስከ 2032 የማራዘም መስማማታቸው ተነግሯል።
በ 2023 ከፌነርባቼ ሎስ ብላንኮዎቹን የተቀላቀለው አርዳ ጉለር አሁን ላይ የዋናው ቡድን አካል ሆኗል።
አርዳ ጉለር ለሪያል ማድሪድ ባደረጋቸው 119 ጨዋታዎች 19 ጎል አስቆጥሮ 26 አመቻችቶ አቀብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe