“ አርጀንቲናን ተራ ቡድን ማስመሰል አክብሮት ማሳጣት ነው ” ፈርዲናንድ

የቀድሞ እንግሊዛዊ ተከላካይ ሪዮ ፈርዲናንድ የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን እንደ ተራ ቡድን መገለፁን ተችቷል።
“ አንዳንድ ሰዎች አርጀንቲናን እንደ ተራ ቡድን አድርገው መግለፃቸው አክብሮት ማሳጣት ነው ” ሲል ሪዮ ፈርዲናንድ ተናግሯል።
“ እነሱ በታሪክ ከታዩ ምርጥ ተጨዋቾች አንዱን ይዘዋል “ የሚለው ፈርዲናንድ “ እሱ 39ዓመቱ ቢሆንም አሁንም ከምርጥ ተጨዋቾች አንዱ ነው ” ብሏል።
አክሎም “ አርጀንቲና ምርጥ ቡድን ነው ፤ ጫና ውስጥ ሲሆኑ የበለጠ ጠንካራ ይሆናሉ ፤ ነገርግን ጨዋታውን ስፔን የምታሸንፍ ይመስለኛል "ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe