አርጀንቲና የደስታ ቀን ታውጃለች !

አርጀንቲና የደስታ ቀን ታውጃለች !
የአርጀንቲና ፕሬዝዳንት ብሔራዊ ቡድኑ በአለም ዋንጫ ያደረገውን ጉዞ ተከትሎ የቡድኑ አባላት በመረጡት ቀን ብሔራዊ የበዓል ቀን እንደሚያውጁ አሳውቀዋል።
ጃቪየር ሚሊ እንዳሳወቁት የቡድኑ ተጫዋቾች እና የአሰልጣኝ አባላት በሚወስኑት ቀን ከህዝቡ ጋር ደስታቸውን እንደሚጋሩ ገልፀዋል።
“ የቡድኑ አባላት ጉዟቸውን እውቅና ለመስጠትና ለማክበር በሚወስኑበት ቀን ብሔራዊ የበዓል ቀን እንደሚሆን ለህዝቡ አሳውቃለሁ “ ፕሬዝዳንት ጃቪየር ሚሊ
@tikvahethsport @kidusyoftahe