አርጀንቲና ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀለች !

አርጀንቲና ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀለች !
የአለም ሻምፒዮናዋ አርጀንቲና በጭማሪ ሰላሳ ደቂቃ ባስቆጠሩት ግብ ስዊዘርላንድ 3ለ1 አሸንፈዋል።
ማክ አሊስተር ፣ ጁሊያን አልቫሬዝ እና ላውታሮ ማርቲኔዝ የአርጀንቲናን የማሸነፊያ ጎሎች ሲያስቆጥሩ ንዶዬ ስዊዘርላንድ አቻ ማድረግ ችሎ ነበር።
ስዊዘርላንድ በጨዋታው ኢምቦሎ በሁለት ቢጫ ካርድ ከሜዳ መውጣቱን ተከትሎ ከ 7️⃣2️⃣ኛ ደቂቃ በኃላ በአስር ልጅ ጨዋታውን ጨርሰዋል።
አርጀንቲና በዘንድሮው የአለም ዋንጫ አስራ ሰባት ጎሎችን በማስቆጠር ቀዳሚዋ ሀገር ሆናለች።
የአለም ሻምፒዮናዋ አርጀንቲና በቀጣይ እሮብ የግማሽ ፍፃሜ መርሐ ግብሯን ከ እንግሊዝ ጋር ታደርጋለች።
ሊዮኔል ሜሲ ምን አስመዘገበ ?
- ሊዮኔል ሜሲ ማክ አሊስተር ላስቆጠረው ጎል አመቻችቶ ኳስ አቀብሏል።
- ሜሲ በአለም ዋንጫው 1️⃣0️⃣ኛው ለጎል የሚሆን ኳስ አመቻችቶ ያቀበለ ሲሆን በታሪክ ቀዳሚው ተጫዋች ያደርገዋል።
- ሊዮኔል ሜሲ በዘንድሮው የአለም ዋንጫ በ 1️⃣0️⃣ ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።
- ሊዮኔል ሜሲ በአለም ዋንጫው የምንጊዜውም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ እንደሆነ ይታወቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe