“ አርጀንቲና ግማሽ ፍፃሜ እስኪደርሱ እድለኞች ነበሩ ” ማይክል ኦውን

“ ስፔን ከአርጀንቲና የበለጠ ጠንካራ ነች ”
የቀድሞ እንግሊዛዊ ተጨዋች ማይክል ኦውን በአለም ዋንጫው ስፔን የተሻለ ውጤት ማስመዝገቧን ገልጿል።
“ አርጀንቲና ግማሽ ፍፃሜ እስኪደርሱ እድለኞች ነበሩ ” ሲል ማይክል ኦውን ተናግሯል።
በጥሎ ማለፉ ኬፕ ቨርዴ ፣ ግብፅ እና ስዊዘርላንድን እንደገጠሙ ያስታወሰው ኦውን “ እንግሊዝ ላይ ባለቀ ሰዓት ነው ያስቆጠሩት “ብሏል።
“ አርጀንቲና በውድድሩ እንደ ስፔን ጥሩ ውጤት አላስመዘገቡም ” የሚለው ኦውን “ ስፔን ከአርጀንቲና የበለጠ ጠንካራ ነች ዋንጫውን እንደምታሸንፍ ተስፋ አደርጋለሁ "ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe