“ አሰልጣኙን በድል መሸኘት አለብን ” ምባፔ

“ አሰልጣኙን በድል መሸኘት አለብን ” ምባፔ
የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አምበል ኪሊያን ምባፔ የሌሊቱ የደረጃ ጨዋታ ትልቅ ትርጉም እንዳለው ተናግሯል።
ምባፔ ጨዋታውን አሸንፈው ቡድኑን የሚሰናበቱትን አሰልጣኝ ዲዲዬ ዴሾ በድል መሸኘት እንደሚፈልጉ ገልጿል።
“ ዲዲዬ ዴሾ የመጨረሻ ጨዋታውን ያደርጋል ” ያለው ምባፔ “ ለእሱ ምርጥ ጨዋታ ማድረግ አለብን " ብሏል።
“ በዚህ አለም ዋንጫ ሶስተኛ ሆኖ ማጠናቀቅ ለእሱም ለደጋፊውም ይገባቸዋል “ ሲል ኪሊያን ምባፔ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe