አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ከሀላፊነት ለቀቁ !

አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ከሀላፊነት ለቀቁ !
የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሮቤሮቶ ማርቲኔዝ ከጨዋታው በኋላ ሀላፊነታቸውን ለቀዋል።
“ ይሄ የመጨረሻ ጨዋታዬ ነው የፖርቹጋል ህዝብን አመሰግናለሁ “ ሲሉ አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ተናግረዋል።
ሮቤርቶ ማርቲኔዝ " ወደ ፖርቹጋል የመጣሁት አለም ዋንጫ ለማሸነፍ ነው የቻልኩትን አድርጊያለሁ መቆየቴ ጥቅም የለውም "ብለዋል።
“ የዛሬው ጨዋታ በአለም ዋንጫው የፖርቹጋል ምርጥ ጨዋታ ነው ” ሲሉ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ተናግረዋል።
አክለውም “ ፖርቹጋላዊያን በዚህ ብሔራዊ ቡድን መኩራት አለባቸው “ ሲሉ ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe