ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አሰልጣኝ ዣቪ ኔዘርላንድን ተረከበ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አሰልጣኝ ዣቪ ኔዘርላንድን ተረከበ !
አሰልጣኝ ዣቪ ኔዘርላንድን ተረከበ ! ስፔናዊው አሰልጣኝ ዣቪ ሀርናንዴዝ የኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድንን በሀላፊነት መረከቡ ይፋ ተደርጓል። የኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን ዣቪን የአሰልጣኝ ሮናልድ ኮማን ምትክ አድርጎ መሾሙን ይፋ አድርጓል። ዣቪ በቅርቡ በሰጠው አስተያየት በቀጣይ ወደ ብሔራዊ ቡድን ስልጠና መሄድ እንደሚፈልጉ ገልፆ ነበር። አሰልጣኝ ዣቪ ሀርናንዴዝ ለመጀመሪያ ጊዜ ብሔራዊ ቡድን የሚያሰለጥን…

ተዛማጅ ታሪኮች