አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በሀላፊነት ተሹመዋል !

አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በሀላፊነት ተሹመዋል ! የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ የርገን ክሎፕን በሀላፊነት መሾሙን በይፋ አስታውቋል። የቀድሞ የሊቨርፑል አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ብሔራዊ ቡድኑን እስከ 2030 ለማሰልጠን ፊርማቸውን አኑረዋል። የርገን ክሎፕ በ 2028 አውሮፓ ዋንጫ እና 2030 አለም ዋንጫ ብሔራዊ ቡድኑን የሚመሩ ይሆናል። የርገን ክሎፕ በሬድቡል ለነበራቸው ቆይታ ያመሰገኑ ሲሆን…


