አሴንስዮ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃል !

አሴንስዮ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃል !
የሪያል ማድሪዱ የኋላ መስመር ተሰላፊ ራውል አሴንስዮ ጉዳት እንዳጋጠመው ይፋ ተደርጓል።
በዚህም ምክንያት ራውል አሴንስዮ በነገው ዕለት የቀዶ ህክምና እንደሚያደርግ ክለቡ አስታውቋል።
ራውል አሴንስዮ ከጉዳቱ ለማገገም ከሁለት እስከ አራት ወራት ሊወስድበት እንደሚችል ተገልጿል።
ሎስ ብላንኮዎቹ በአሁኑ ሰዓት ያላቸው ለጨዋታ ዝግጁ የሆነ የመሐል ተከላካይ ሩዲገር ብቻ ሆኗል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe