ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አስቶን ቪላ ማቴታን ለማስፈረም ጠየቀ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አስቶን ቪላ ማቴታን ለማስፈረም ጠየቀ !
አስቶን ቪላ ማቴታን ለማስፈረም ጠየቀ !

አስቶን ቪላ የክሪስታል ፓላሱን የፊት መስመር አጥቂ ፊሊፔ ማቴታ ለማስፈረም ጥያቄ ማቅረቡ ተገልጿል።

ይሁን እንጂ የዝውውር ሂሳቡ ክሪስታል ፓላስ ለተጨዋቹ ከሰጠው ዋጋ ያነሰ መሆኑ ተዘግቧል።

አስቶን ቪላ የኦሊ ዋትኪንስ ቆይታ የተረጋገጠ ባለመሆኑ የፊት መስመር ተጨዋች እየተመለከተ ይገኛል።

በተጨማሪም ታሚ አብርሃም እና ብሪያን ማጆ በጉዳት ከሜዳ መራቃቸው አስቶን ቪላ ወደ ዝውውር ገበያው እንዲወጣ አስገድዶታል።

አስቶን ቪላ በተጨማሪም የኤሲ ሚላኑን ተጨዋች ራፋኤል ሊያኦ እና ኒኮላስ ጃክሰን መመልከቱ ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች