ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አስቶን ቪላ ቢሳካን ለማስፈረም እየሰራ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አስቶን ቪላ ቢሳካን ለማስፈረም እየሰራ ነው !
አስቶን ቪላ ቢሳካን ለማስፈረም እየሰራ ነው !

አስቶን ቪላ አሮን ዋን ቢሳካን ከዌስትሀም ዩናይትድ ለማስፈረም በመስራት ላይ መሆኑ ተገልጿል።

አስቶን ቪላ ተጫዋቹን የመግዛት አማራጭ ባካተተ የውሰት ውል ለማስፈረም በእንቅስቃሴ ላይ እንደሚገኝ ተነግሯል።

አሁን ላይ ከስምምነት ባይደረስም አስቶንቪላ ተጫዋቹን የዝውውር መስኮቱ ከመጀመሩ በፊት ለማስፈረም ማሰባቸው ተገልጿል።

ዌስትሀም ተጫዋቹን ለመሸጥ ፍቃደኛ ሲሆኑ 25 ሚልዮን ፓውንድ ዋጋ አውጥተውለት ነበር።

አስቶን ቪላ በበኩሉ ለማቲ ካሽ ተፎካካሪ የሚሆን ተከላካይ ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምረው ነበር።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች