“ አባቴ መሄድህን ማመን አልቻልኩም “ ሊዮኔል ሜሲ

“ አባቴ መሄድህን ማመን አልቻልኩም “ ሊዮኔል ሜሲ
በቅርቡ አባቱን ያጣው አርጀንቲናዊ ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በማህበራዊ ትስስር ገፁ መልዕክት አጋርቷል።
ሊዮኔል ሜሲ በስንብት መልዕክቱ “ አባቴ እስካሁን እኛን ትተህ መሄድህን ማመን አልቻልኩም “ ሲል ፅፏል።
“ አንተን ከዚህ በኋላ እንደማላገኝህ እና እንደማላወራህ ማሰብ በጣም ይከብደኛል “ ሲል ነው ሜሲ ስሜቱን የገለፀው።
አባቱ በአንድ አለም ዋንጫ እንዲጫወት ደጋግሞ ሲጠይቀው እንደነበር የገለፀው ሜሲ “ ነገርግን ውድድሩ ሲጀምር ህመሙ ፀናብህ “ ብሏል።
“ ለፍፃሜ ብንደርስም አንተ አልነበርክም ዋንጫውን አሸንፌ ይዤልህ ልመጣ አስቤ ነበር ነገርግን አልቻልኩም “ ሲል ሜሲ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe