ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ አባቴ መሄድህን ማመን አልቻልኩም “ ሊዮኔል ሜሲ በቅርቡ አባቱን ያጣው አርጀንቲናዊ ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በማህበራዊ ትስስር ገፁ መልዕክት አጋርቷል።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ አባቴ መሄድህን ማመን አልቻልኩም “ ሊዮኔል ሜሲ በቅርቡ አባቱን ያጣው አርጀንቲናዊ ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በማህበራዊ ትስስር ገፁ መልዕክት አጋርቷል።
“ አባቴ መሄድህን ማመን አልቻልኩም “ ሊዮኔል ሜሲ በቅርቡ አባቱን ያጣው አርጀንቲናዊ ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በማህበራዊ ትስስር ገፁ መልዕክት አጋርቷል። ሊዮኔል ሜሲ በስንብት መልዕክቱ “ አባቴ እስካሁን እኛን ትተህ መሄድህን ማመን አልቻልኩም “ ሲል ፅፏል። “ አንተን ከዚህ በኋላ እንደማላገኝህ እና እንደማላወራህ ማሰብ በጣም ይከብደኛል “ ሲል ነው ሜሲ ስሜቱን የገለፀው። አባቱ በአንድ አለም…

ተዛማጅ ታሪኮች