አንድሬ ሳንቶስ ለዩናይትድ ፊርማውን አኑሯል !

አንድሬ ሳንቶስ ለዩናይትድ ፊርማውን አኑሯል ! ብራዚላዊው አማካይ አንድሬ ሳንቶስ ቼልሲን በመልቀቅ ለማንችስተር ዩናይትድ በፊርማውን አኑሯል። ተጨዋቹ ዝውውሩን ያጠናቀቀ ሲሆን በቀጣይ ክለቡ በይፋ ያስተዋውቀዋል ተብሎ ይጠበቃል። ማንችስተር ዩናይትድ ለተጫዋቹ ዝውውር አጠቃላይ 5️⃣0️⃣ ሚልዮን ፓውንድ አውጥቷል። ቼልሲ ከተጨዋቹ የወደፊት ሽያጭ 1️⃣0️⃣% ድርሻ የሚኖራቸው ይሆናል። @t…


