“ አዎ ፊፋን ደውዬ ጠይቄያለሁ ” - ዶናልድ ትራምፕ

“ አዎ ፊፋን ደውዬ ጠይቄያለሁ ” - ዶናልድ ትራምፕ
“ ቅጣቱ ለቀጣይ ጨዋታም አልመሰለኝም ነበር ”
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀይ ካርድ ውሳኔውን ለማስቀየር ጣልቃ መግባታቸውን አምነዋል።
“ አዎ ፊፋ ውሳኔውን እንዲፈትሽ ጠይቄያለሁ “ ያሉት ትራምፕ “ የተከበረውን ኢንፋንቲኖ ደውዬ አናግሪያለሁ " ብለዋል።
ዶናልድ ትራምፕ “ ስፖርቱን በደንብ እረዳለሁ “ ያሉ ሲሆን “ ባሎጉን የሰራው ጥፋት የለም የዳኛው ውሳኔ ልክ አይደለም ” ሲሉ ተደምጠዋል።
አክለውም “ ተጨዋቻችን ምንም ሳያጠፋ ከጨዋታ በቀይ አባረሩት ቀጣይ ጨዋታ እንደማይገባ ግን አላወቅኩም ነበር “ ብለዋል።
ቀጣይም አይገባም ሲባል መበሳጨታቸውን የገለፁት ትራምፕ “ ወሳኝ ልጃችንን በዚህ መንገድ ማጣት ኢፍትሐዊ ነው ለዛ ነው ጣልቃ የገባሁት ” ብለዋል።
@tikvahethsport @YisakAH