“ አዎ ፊፋን ደውዬ ጠይቄያለሁ ” - ዶናልድ ትራምፕ “ ቅጣቱ ለቀጣይ ጨዋታም አልመሰለኝም ነበር ” የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀይ ካርድ ውሳኔውን ለማስቀየር ጣልቃ መግባታቸው…

“ አዎ ፊፋን ደውዬ ጠይቄያለሁ ” - ዶናልድ ትራምፕ “ ቅጣቱ ለቀጣይ ጨዋታም አልመሰለኝም ነበር ” የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀይ ካርድ ውሳኔውን ለማስቀየር ጣልቃ መግባታቸውን አምነዋል። “ አዎ ፊፋ ውሳኔውን እንዲፈትሽ ጠይቄያለሁ “ ያሉት ትራምፕ “ የተከበረውን ኢንፋንቲኖ ደውዬ አናግሪያለሁ " ብለዋል። ዶናልድ ትራምፕ “ ስፖርቱን በደንብ እረዳለሁ “ ያሉ ሲሆን “ ባሎጉን…


