ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኡስማን ዴምቤሌ እረፍት ተሰጠው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኡስማን ዴምቤሌ እረፍት ተሰጠው !
ኡስማን ዴምቤሌ እረፍት ተሰጠው !

ፒኤስጂ ፈረንሳዊው አጥቂ ኡስማን ዴምቤሌ ለተወሰኑ ቀናት እረፍት እንደተሰጠው አስታውቋል።

ክለቡ ባወጣው ይፋዊ መግለጫ “ ዴምቤሌ ለሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት እረፍት ተሰጥቶታል "ብሏል።

ውሳኔው ከአሰልጣኙ እና አስተዳደሩ ጋር በጋራ የተወሰነ መሆኑን የገለፀው ክለቡ ቀጣይ ሳምንት ሰኞ እንደሚመለስ ገልጿል።

ይህንንም ተከትሎ ኡስማን ዴምቤሌ ፒኤስጂ ከሊል በሚያደርገው ተጠባቂ ጨዋታ የማይሳተፍ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች